ትኩስ ዜናዎች

በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ በ 1.9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነቡ አዳዲስ የልማት ፕሮጀክቶች መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

የዞኑ አስተዳደር ህንጻን ጨምሮ በ 1 መቶ 84 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ግንባታቸዉ የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ዛሬ ተመርቀዉ ለአገልግሎት በቅተዋል።

በፕሮጀክቶቹ ምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የሀዲያ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ማቴዎስ ሎምበሶ የዞኑ አስተዳደር የህዝቡን ሁለንተኛዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተለያዩ የልማት ስራዎች እየሰራ ነዉ ብለዋል፡፡

ለዚህም በዛሬዉ እለት ከ1 መቶ 84 ሚሊየን...

Read More
, በሆሳዕና ከተማ በ700 ሚልየን ብር ወጪ የጎፈር ሜዳ የህዝብ መዝናኛ ፓርክ ለመገንባት የመረት ድንጋይ ተቀመጠ

ሰኔ 5/2013 ዓ.ም (የሀዲያ ዞን መ/ኮ/ጉ/መምሪያ)

የመሰረተ ድንጋዩን የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እና የሀዲያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማቲዎስ ሎምበሶ አኑረውታል።

ይህ ግንባታ ሲጠናቀቅ በከተማው ያለውን የህዝብ መዝናኛ እጥረት እንደሚቀርፍ ብሎም ለበርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።

ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጭነው በሀዲያ ዞን ኮሙኒኬሽን...

Read More
, በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ 184 ሚልየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመረቁ

ሰኔ 5/2013 ዓ.ም (የሀዲያ ዞን መ/ኮ/ጉ/መምሪያ)

በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ 184 ሚልየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል፣ የክልል እና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል።

የምርቃት ስነስርዓት ከተካሄደባቸው የልማት ፕሮጀክቶች የሀዲያ ዞን አስተዳደር ህንፃ አንዱ ሲሆን...

Read More
የዋቸሞ ዪንቨርስቲ ...

የዋቸሞ ዪንቨርስቲ እራሱ ያመረተውን ሳኒታይዘር ለማህበረሰቡ አገልግሎት እንዲውል አደረገ።

ዩንቨርሲቲዎቻችን እንደዚህ ወቅታዊ እና አንገብጋቢ በሆነ ሰዓት የማህበረሰቡን ችግር በጥናትና ምርምር ታግዘው በተግባር ሲፈቱ ስታይ እጅግ ኩራት ይሰማሃል።

እጃችንን እንታጠብ!
መቀራረብን እናስወግድ!

ምንጭ:hadiya communication

Read More