በሀዲያ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል

የሀዲያ ዞን መንግስት ሰራተኞች አመራሮችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ልገሳ አድርገዋል።

ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን በሞራል፣ በገንዘብ፣ በአይነት እና በደም ልገሳ ከሚደረገው ድጋፍ ባሻገር እስከ ግንባር በመዝመት የሀገራችንን ህልውና ለማስከበር ዝግጁ መሆናቸውን ደም ለጋሾቹ ተናግረዋል።

Image: