በሀዲያ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ሰረተኞች ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክረዉ ቀጥለዋል

የሀዲያ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ  አመራሮችና ሳረተኞች  ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተለያየ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡

 

Image: