የሀዲያ ዞን ሴት የመንግስት ሰራተኞች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ስንቅ እያዘጋጁ ነው

በሀዲያ ዞን ከተለያዩ ሴክተር መስሪያቤቶች የተውጣጡ ሴት የመንግስት ሰራተኞች እና የስራ ኃላፊዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ስንቅ እያዘጋጁ ነው ::

የስንቅ ዝግጅት የመከላከያ ሰራዊቱን ለማበረታታት እና ደጀንነታቸውን ለመግለጽ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

Image: