Error message

Deprecated function: The each() function is deprecated. This message will be suppressed on further calls in menu_set_active_trail() (line 2405 of C:\xampp\htdocs\hzan\includes\menu.inc).

የሀዲያ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት

ተልዕኮ:

  • ሴክተሩ በዞኑ ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶችን አቀናጅቶ በመምራት ቀጣይነት ባለዉ መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና

            በማጠናከር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋ ጠን እና መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ እንዲጎለብት ማድረግ፡፡

ራዕይ:

  • የዞኑ ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት

ዓላማ:

  • የሴክተሩ ራዕይ እንዲሳካ ለዞኑ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ብሎም ዲሞክራሲያዊ ግንባታ መልካም አስተዳደርን ማስፈን

            የሚያስችል ተቋማዊ ሽግግር ማረጋገጥ

እሴቶች:

  • የህግ የበላይነት መርሀችን ነዉ፡፡መቻቻል ባህላችን ነዉ፡፡ተሳትፎአዊነት መታወቂያችን ነዉ፡፡ፍትሀዊነትና ሚዛናዊነት መመሪያችን ነዉ፡፡
  • ተገልጋይ ተኮርነት መለያችን ነዉ፡፡