Error message

Deprecated function: The each() function is deprecated. This message will be suppressed on further calls in menu_set_active_trail() (line 2405 of C:\xampp\htdocs\hzan\includes\menu.inc).

በመስኖ ልማት ተጠቃሚ የሆኑ አርሶ አደሮች ማሳ የመስክ ጉብኝት ተደርጓል፡

በመስኖ ልማት የተለያዩ አትክልቶችና ፍራፍሬዎችን በማልማት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸው መጨመሩን በሀዲያ ዞን በሶሮና በምዕራብ ባደዋቾ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡ በዞኑ ከፌዴራልና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር የውሃ አማራጮችን በመጠቀም በመስኖ ልማት ተጠቃሚ የሆኑ አርሶ አደሮች ማሳ የመስክ ጉብኝት ተደርጓል፡፡ በዞኑ ለአርሶ አደሩ ግብዓትና አማረጭ ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ በመስኖ ልማት ከ53 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎችና አትክልቶች መሸፈኑን ተገልፃዋል፡፡

Image: